News Picture

ከ3ሺ በላይ ከፍለው መታከም የማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ነፃ የህክምና አገልግሎት ተሰጠ፡፡

Posted : 34 minutes ago

ከ3ሺ በላይ ከፍለው መታከም የማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ነፃ የህክምና አገልግሎት ተሰጠ፡፡ -------------------------------- የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን የኮልፊ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ከጤና ፅ/ቤት እና ከህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ፅ/ቤት ጋር በመተባበር ከ3ሺ በላይ ከፍለው መታከም የማይችሉ አረጋዊያን፣ ሴቶችና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ነሐሴ 8 ቀን 2016ዓ.ም ነፃ የህክምና አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የኮልፊ ምግብና መድሃኒት ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሙኒራ ነጋሽ ነፃ የህክምና አገልግሎቱ በ75 በጎ ፍቃደኛ ዶክተሮች እና ነርሶች አልትራሳውን፣ ኤክስሬይ እና የተለያዩ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን፣ ህክምናውን ያገኙት ታካሚዎችም 50 ፋርማሲዎችን በማስተባበር መድሃኒት በነፃ የሚያገኙ ስለመሆኑ፣ ሪፈር የሚያስፈልጋቸው ታካሚዎችን ደግሞ አፍራንና አለርት ሆስፒታሎች ሪፈር በመፃፍ ህክምናውን እንዲያገኙ በቅንጅት ከፍተኛ ንቅናቄ በመፍጠር ነፃ የህክምና አገግግሎቱ እየተሰጠ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ የሆኑት ወ/ሮ አስካለ ገብሬ እና አቶ አበበ ጠጋው በአገኙት ነፃ የህክምና አገልግሎት ደስተኛ መሆናቸውንና አገልግሎቱ ቀጣይነት መኖር እንዳለበት አስተያየት ሰጥተዋል፡፡

Leave Comment

Similar Posts

News Picture

ከ3ሺ በላይ ከፍለው መታከም የማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ነፃ የህክምና አገልግሎት ተሰጠ፡፡ ከ3ሺ በላይ ከፍለው መታከም የማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ነፃ የህክምና አገልግሎት...

Read More

AAFDA

+251 (09) 111-11-11

support@aafda.gov.et

Contact Us

Powered By

Tria Plc

© AAFDA All rights reserved