Services
"የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትዉልድ" ** ባለስልጣኑ ለምግብነት የሚዉሉ ፍራፍሬ ችግኞችን በመትከል ሀገራዊ አሻራውን አስቀመጠ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ እና የመድሃኒት ባለስልጣን ከከተማ እስከ ክላስተር ያሉ የዘርፉ አመራሮችንና ሰራተኞችን በማስተባበር ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞችን ቂሊንጦ ኢዱስትሪ ፓርክ... Read More
ስራን መሰረት ያደረገ እውቅና ና ሽልማት የስራ ተነሳሽነትን እንደሚያዳብር ተገለጸ። ** ******** የቦሌ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በ2016 በጀት አመት የተሻለ የአፈጻጸም ዉጤት ላስመዘገቡ ባለሞያዎችና ቡድን መሪዎች ፣ የዘርፍ ዳሬክተሮች እንዲሁም የክላስተር አመራሮች በ30/11/2016ዓ.ም የእውቅና ሽልማት... Read More
የህብረተሰቡን ጤና የማስጠበቅ ሀላፊነቱን በቁጥጥር ስርአት አጠናክሮ እንደሚወጣ የቂርቆስ ቅርንጫፍ ምግብና መድሀኒት ጸ/ቤት አስታወቀ። ******** የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምግብና መድሀኒት ቂርቆስ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 የነገው ተስፋ ሸማቾች ሀላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ውስጥ ለ ብክለት የተጋለጠ 45 ኩንታል ስኳር... Read More
Getting Analytics Data...